እንኳን ወደ ለሚ ኩራ ብልፅግና ፓርቲ ድህረ ገጽ በደህና መጡ።

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

የበለጸገች ኢትዮጵያንን እውን ለማድረግ የበኩላችን ድርሻ እንወጣለን !!

lemi
የብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራም
demo-attachment-134-teamwork

የፖለቲካ ፕሮግራም

ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ዘላቂ ሀገረ መንግሥት መገንባት

ተጨማሪ ያንብቡ
demo-attachment-132-statistics

የኢኮኖሚ ፕሮግራም

ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት

ተጨማሪ ያንብቡ
demo-attachment-112-clock-2

ማኅበራዊ ፕሮግራም

ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጥ አካታች ማኅበራዊ ልማት

ተጨማሪ ያንብቡ
demo-attachment-114-customer-service

የውጭ ግንኙነት ፕሮግራም

ሀገራዊ ክብርን ማዕከል ያደረገ የውጭ ግንኙነት

ተጨማሪ ያንብቡ

የሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማትበ ስራ በታቀደዉ መሰረት እንዲጠናቀቅ በጠንካራ ክትትል እና ድጋፍ እየተመራ ይገኛል፡፡

አቶ አድማሱ ደቻሳ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ




ከስራ እድል ፈጠራና ከሌማት ቱሩፋት የንቅናቄ ስራዎች አንፃር የአፈፃፀም ሂደቱንአጠናክሮ መቀጠልና ጥራቱን ማስቀጠል ያስፈልጋል፡፡

አቶ ልመነህ ምህረቱ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ

ድህነት የራሱ ህልውና የለውም ህልውና ያለው ብልጽግና ነው

ድህነት የብልፅግና አለመኖር ነው ጨለማ የራሱ ህልውና የለውም የራሱ ህልዉና ያለው ብርሃን ነው ጨለማ የብርሃን አለመኖር ነው። ብልፅግና አለ ማለት ድህነት አይኖርም ማለት ነው!

አቶ ፋንታሁን ለማንቾ

የለሚ ኩራ ክ/ከ ብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ

እኛ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ኮሚቴ አባላት ሀገራችን ኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የተለያዩ ማንነቶች በጋራ ባካበቱት ዕሴት የተገነባችና የጋራ ራዕይ ያላቸው ሕዝቦች መኖሪያ ኅብረ ብሔራዊት ሀገር መሆኗን በመገንዘብ፣ ለክፍለ ከተማችን፤ለከተማችን ብሎም ለአገራችን ህዝቦችሰላማዊ፤ዴሞክራሲያዊ፤ፍትሐዊና ሁሉን አካታች የፖለቲካ፣የኢኮኖሚና የማህበራዊ ስርዓት እንዲኖር የተታለብንን ህዝባዊና ድርጅታዊ ተልዕኮ በብቃት ለመወጣት እንተጋለን፡፡

Fantahun
s1
ብልፅግና ለማረጋገጥ የወንድማማችነትና/እህትማማችነት መርህን አንግበን በአንድነት ልንተጋ ይገባል

የብልፅግና ጉዞን ለብቻ በመሮጥ ብቻ ማሳካት አይቻልም ይልቁንስየወንድማማችነትና የእህትማማችነትን መርህን አንግበን በአንድነትና በፍቅር ለልማትና ለዜጎችተጠቃሚነት መታገል ይኖርብናል።

አቶ ሲሳይ ኬኔ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ምክትል  እና የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ

በመደመር እሳቤ በአንድነት ቅኝት መነሳት ይገባል

"በመደመር አስተሳሰብና በአንድነት ቅኝት በመነሣት፣ ልናያት የምንፈልጋትን ኢትዮጵያ ለመገንባት የእያንዳንዳችንን ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑን በመረዳት፣ የበኩላችንን ሚና ለመጫወት በከፍተኛ ቆራጥነት ተሰባስበን መታገል ያስፈልጋል"

ወይዘሪት ወይንሸት አስናቀ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ የብልጽግና ፖርቲ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ  ኃላፊ

woyin

ከተባበርን እንችላለን ከተሳሰብን ይከናወናል ከተደጋገፍን የብልጽግናን አቀበት በደስታ እንወጣለን

Prosperity Party

ከተባበርን እንችላለን ከተሳሰብን ይከናወናል ከተደጋገፍን የብልጽግናን አቀበት በደስታ እንወጣለን

01

ተባበርን እንችላለን ከተሳሰብን ይከናወናል ከተደጋገፍን የብልጽግናን አቀበት በደስታ እንወጣለን

ተባበርን እንችላለን ከተሳሰብን ይከናወናል ከተደጋገፍን የብልጽግናን አቀበት በደስታ እንወጣለን

02

Prosperity Party

ከተባበርን እንችላለን ከተሳሰብን ይከናወናል ከተደጋገፍን የብልጽግናን አቀበት በደስታ እንወጣለን

03

ተባበርን እንችላለን ከተሳሰብን ይከናወናል ከተደጋገፍን የብልጽግናን አቀበት በደስታ እንወጣለን

Prosperity Party
ወቅታዊ ጉዳዮች