በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ “በጎነት ለማህበረሰብ ለውጥ” በሚል መሪ ቃል የ2017 ዓ.ም ገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለፀጥታ አካላት የበሬ ስጦታ አበርክቷል።

ለፀጥታ አካሉ የበሬ ስጦታ ያበረከቱት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ደቻሳ የሠላምና ፀጥታው አካል በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሠላም እንዲጠናቀቅ እያደረጉ ያለው ተግባር እጅግ የሚደነቅ መሆኑን ጠቅሰው በዓሉ የሠላምና የደስታ እንዲሆንም መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

የለሚ ኩራ ኮሚኒኬሽን
ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም

Tags: No tags

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *