ከተማ ደረጃ የተዋቀረው የሱፐርቪዥን ቡድን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የፓርቲና በተመረጡ የመንግስት ተቋማት የምዘና መርሀ ግብር ማካሄድ ጀመረ።

በምዘናው በተግባራት አፈፃፀም የታዩ ጥንካሬዎችን የማስቀጠልና ክፍተቶችን በማረም ለተሻለ ውጤታማ ስራ እውን መሆን አቅም ለመፍጠር ያለመ እንደሆነም ተገልጿል።

የለሚ ኩራ ኮሚኒኬሽን
ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም

Tags: No tags

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *