እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር ከ500 ሚሊየን በላይ ችግኝ መትከል ችላለች! by admin መልዕክቶችዜና ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር ከ500 ሚሊዮን ችግኝ በላይ መትከል ችላለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከሁነቶች መከታተያ ክፍል ባደረሱት መልዕክት ከጠዋት 12 ሰአት እስከ ማታ 12 ስአት ድረስ በተካሄደው የችግኝተከላ መርሃ ግብር ከ500 ሚሊየን ችግኝ በላይ መተከል መቻሉን አስታውቋል።
Add a Comment